ለየት ያለ የደበርጃን ሰላጣ አሰራር eggplant salad recipe #ethiopianfood #food #youtubeshorts #recipe #cooking #youtube #ethiopian #chickendishes #music #ድንቅ_ልጆች #saladrecipe #eggplant

22 Comments

  1. ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሀንዬ ዋው በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ቀለል ያለ አሰራር ያሚ የሰሩ እጆች ይባረኩ👍👍👍👌👌👌👌👌

  2. ስላም ስላምሽ ይብዛ ሀኒዬ ቆንጆ የባድንጀር ስላጣ ነው የስራሽው የኔ ባለሞያ ስላጣ ውስጤ ነው አንቺ ደግሞ ለየትባለ መልኩ ነው የስራሽው ዋውውው ❤❤

  3. እኳን ሠላም መጣሽ ሀንዬ ወይኔ ይሄ ሠላጣ ዱባይ እያለው በጣም ነበር የምወደው መጨረሻ ደሞ የአረቦቹ ቂጣ አምሠሽ ብትጨምሪበት ዋው ለመልኩ እራሡ በጣም ልዩነው ምርጥ አርገሽ ነው የሠራሺው እኔ እዚ ተሂኒያ አጣው ግን በሠሊጥ እደሚሠራ በቀደም ተናግረሽ ነበር በእሡ ሠርቼ እሞክረዋለው ከባግጃኑ ጋር ድንችም ብትጨምሪበት ዋውነው በጣም እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  4. እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ የኔ ባለሞያ አሪፍ አሰራሪ ነዉ አብዛኛዉ ሰዉ ላይክ አያረጉም ሰብሰክራይብ አያረጉም እንድሁ የሚከታተል አለ እግዚአብሔር ይማረሸ ብርድ ነገረ አትጠጪ ሞቅ ያለ ነገረ ጠጪ በቀደም የሰራሸዉም በክላሲካ ነበር

  5. ሰላም ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በፍጥነት የሚደርስ ጤናማ የሆነ የደበርጃን ሰላጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ይህንን የመሰለ ከወትሮ ለየት ያለ የሰላጣ አሰራር ሰርተሽ ሳላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ሰታይም በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን

  6. ሰላም ሽ ይብዛ ሀንቾ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ የዝጅብል ሻይ ጠጪ ማታ ትተተኚ በሞቀ ውሃ ታጠኚ በፏሎቱ ሽፉን ፉን ብለሽ ተኚ ውድ በጣም ቆንጆ ሰላጣ ነው እናመሰግናለን ውዴ ❤❤❤

  7. እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬም በአዲስ ቪዲዮ መተሻል በድጃን ይሉታል በአኛ በአረበኛ ጉፍኑ ተሻለሽ ውዴ አይ ድምጽሽ ደህባ ነው ትኩስ ነገር በደንብ ጠጭበት ከተዘጋጄ በፍምኃላ ጨው መበነስስ እውነት ብዙ ስው ሰብስክራይብ ሳያደርግ ነው የሚመለከት ከዛም መጥበስ አረብ ሀገራት በጣም ይስራል ለስላጣ በደንብ ብስል ሲል ከዛም እርጎ መጠቀም አራት ማንኪ ከዛም ሎሚ ትሂናም መጨመር በርበሬ የተፍጬ ነጭ ሽንኩርት ከዛም ወደ መቀላቀሉ መሄድ የሽንብራ ዱቤ ጥሩ ቃሪያ ያለበት ምግብ ቆንጆ ነው ዋውው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤

  8. ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ በጣም ምርጥ እና አሪፍ የበድጃን አስራር እና አቀራረብ ነው ለጉፍኑም አዞሽ ነጭ ሽንኩርት ከቻልሽ በወተት አፍለተሽ ጠጭበት ስትተኝ እውነት ላይክ እና ስብ ሳናደርግ ነው የምናይ ከባድ ነው ከመጡ አይቀር ላይክ ብናደርግ ምርጥ ስላጣ ነው ቀጥይበት እናመስግናለን ❤🎉❤🎉❤

  9. ሰላም ሀንቾዬ ሰላምሽ ይብዛ
    በደረርጀያን ምርጥ ምግብ ነው
    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
    ትክክል ነሽ ቪድወውን ማየታቸው ካለባቸው ላይክም ሸርም ሰብም ቢያደርጉ መልካም ነው
    ደበርጂያን እና ጨው (ትንሽ አችቶ)አድርጎ ከቆየ ሲጠበስ ዘይት በውስጡ አይዝም ድርቅ ክርምሽ ክርምሽ ያለ ይሆናል ትክክል ነሽ በደረጂያን በተለያዩ አሰራሩ አለው ትክክል ነሽ ባደንጂያን ሁለት ግዜ ብቻ የሚገለባበጠው ሲጠበስ ውስጡ የላላ ስለሆነ ይማለስ ይቀልጣል እንደ ድንች አይደለም.
    አበሻ ሎሚና ጣህኒያ ጨው ቁንዶ በርበሬ ነጭ ሽንኩርት ማባያው ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘገጀሽው በተለይ ሱማቅ የሚባል ሆምጣጣው ቢኖርሽ ለሰለጣው ምርጥ ጣዕም ይሰጠዋል የሽንብራ ዱቤ ምርጥ ነው የሽንብራው ዱቤ ተቀቅሎ የተፈጨውን የሰራሽው ሶስ ላይ ሁሉት ማንኪያ ብታደርጊበትም ምርጥ ይሆናል
    የድንብላል ቅጠልና ዘይቱን ሚጥሚጣው የወይራ ዘይት ድኮር ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
    እግዚአብሔር ይማርሽ በድጋሜ አይዞሽ

  10. በጣም ቆንጆ ጤናማ የባዲንጀር የሰላጣ አሰራር ነው ያሳየሽን አሰራር ነው ያሳየሽን አሪፍ የሰላጣ ሶስ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

  11. ሰላም ሀኒየ ዋው የቤዲንጃን ሰላጣ አሪፍ አሰራር የጨመርሽበት ሶስ በጣም አሪፍና የበለጠ ጠአም ይሰጠዋል በተለይ ደግሞከመጥበስ ይልቅ በትንሽ ዘይት ቀብተሽ ኦቭን ብታደርጊው አሪፍ ነው እንደ አስተያየት አሰራርሽ ተመችቶኛል🎉🎉

  12. ሰላም ሀኒዬ የኔ መልካም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ጥፍጥ ያለ የደርበጃን ሰላጣ አሰራር ነው ደርበጃኑ ጠብሰሽ መስራትሽ ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል ሼር ስላረግሽን❤🙏

  13. Selameshe yebeza Hany Enkuwane Dehena metashe konjo ye Aggerole salade Aserare new Betame konjo aserare selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  14. Selam haniye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone mirt tebelto yemaytegeb mirt ye belgan selata new yeserashiw egish ybarek wudee ❤

  15. Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo yebadenjan selata aserar new yeserashiwu ejish yibarek edet yamral waw ❤❤

  16. ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሀኒ እንኳን ደና መጣሽ ልዩ የሆነ ሰላጣ አሰራር ነው ባዲንጃል።በዝህ መልኩ ሲዘጋጅ በጣም ነው ይጣፍጣል ቪዲዮው ስላጋራሽን እናመሰግናለን

  17. سلام سلام حني يسلموا يديك الف عافيه شيء شاهد اللي سويتيه سلطه باذنجان شيء مكونات مع بعض اللي خلطيه خلطه مره حلو يعطيك الف عافيه يسلموا يديك❤❤

  18. ሰላም ላንቺ ይሁን ሀንዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ አይዞሽ ሞቅ ሞቅ ያለ ነገር ጠጭበት በጣም ጤናማ የሆነ የደበርጃን ሰላጣ ደበርጃኑን በጨው መነስነስሽ ጥሩ ነው እንዳልሽው ውሀውን ያወጣዋል አጠባበስሽም ቆንጆ ነው እርጎ ፣ሎሚ ፣ይህን ፣ ጨው ፣ ቆንዶ በርበሬ።፣።ጨው አርግሽ ባጠቃላይ ምርጥ ሰላጣ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤

  19. ላይክ ላይክ ቤተሠብ ይሄን የመሰለ ሞያ በነፃ እያየን ሌላዉ ቢቀር ላይክ ቀላል ነዉ አይከፈልበትም በርግጥ ጎበዞች ናችሁ ስለምትረሱ ነዉ አትርሱ በተሰብ ❤❤❤

Write A Comment